TV SHOWS
-
33:42 Popular
S7 Ep.11 - The George Washington University Data Center Tour - TechTalk with Solomon
Added 396 Views / 0 Likesብዙ ግዜ ኢንተርኔት ስንጠቀምና ዪቲዩብ ቪዲዮ ስንመለከ፣ ኢሜይል ስናነብና ስንልክ፣ ፌስቡክ ስንጠቀም ከበስተጀርባ የሚሆነውን አስበን እናውቃልን? ዳታ ሴንተር ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚሰራስ ምን ያህሎቻችን እናውቃለን? ጆርጅ ዋሽንግተን ዩኒቨርስቲ ወደሚባልና እኔ ራሴ ወደተማርኩበት ዩኒቨርስቲ በመሄድ 25,000 ተማሪዎችንና በመቶ የሚቆጠሩ ፋከልቲ ሰራተኞችን የሚያስተናግደውን የትምህርትቤቱን ዳታ ሴ
Featured -
55:42 Popular
Helen Show Season 9 Ep 14 - Inspiring story Of Poet Lemn Sissay
Added 458 Views / 0 LikesFeatured -
28:46 Popular
S7 Ep.10 Pt.2 - Design & Technology with Industrial Designer Jomo Tariku - TechTalk with Solomon
Added 371 Views / 0 Likesስነ-ጥበብና ሳይንስ | ዲዛይንና ቴክኖሎጂ Art & Science | Design & Technology በስነ-ጥበብና በሳይንስ እንዲሁም በዲዛይንና በቴክኖሎጂ መካከል ያለውን ግንኙነት አስባችሁ ታውቃላችሁ? ኢንደስትሪያል ዲዛይን ስለሚባልስ ሙያ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? ይሄ ትምህርትና ሞያስ በኢትዮጵያ ያልተለመደው ለምንድነው? በየዕለት ኑሯችን የተለያዩ ቁሶችን ስናይ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው ም
Featured -
34:16 Popular
S7 Ep.9 Pt.1 - Design & Technology with Industrial Designer Jomo Tariku - TechTalk with Solomon
Added 373 Views / 0 Likesስነ-ጥበብና ሳይንስ | ዲዛይንና ቴክኖሎጂ Art & Science | Design & Technology በስነ-ጥበብና በሳይንስ እንዲሁም በዲዛይንና በቴክኖሎጂ መካከል ያለውን ግንኙነት አስባችሁ ታውቃላችሁ? ኢንደስትሪያል ዲዛይን ስለሚባልስ ሙያ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? ይሄ ትምህርትና ሞያስ በኢትዮጵያ ያልተለመደው ለምንድነው? በየዕለት ኑሯችን የተለያዩ ቁሶችን ስናይ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው ም
Featured -
33:31 Popular
S7 Ep.8 Pt.2 - Technology & People with Disabilities -TechTalk With Solomon
Added 427 Views / 0 Likesእንደ ዓለም አቀፉ የጤና ተቋም WHO የጥናት ውጤት ከሆነ 15% ያህሉ የዓለማችን ህዝብ የተለያየ እይነት የአካል ጉዳተኞች ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ከ2 እስከ 4% ያህሉ ከበድ ያለ የሚባል የአካል ጉዳተኞች ናቸው። ይሄ ብዙ ቁጥር ነው፣ ነገር ግን ቴክኖሎጂ ምን ያህል ለዚህ ትልቅ መጠን ያለው የዓለማችን ማህበረሰብ አስተዋጾ እያደረገ ነው? በሁለት ክፍል በማቀርበው ግሩም ፕሮግራም የአካል ጉዳተኞችን
Featured -
29:58 Popular
S7 Ep.7 Pt.1 - Technology & People with Disabilities -TechTalk With Solomon
Added 427 Views / 0 Likesእንደ ዓለም አቀፉ የጤና ተቋም WHO የጥናት ውጤት ከሆነ 15% ያህሉ የዓለማችን ህዝብ የተለያየ እይነት የአካል ጉዳተኞች ናቸው። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ከ2 እስከ 4% ያህሉ ከበድ ያለ የሚባል የአካል ጉዳተኞች ናቸው። ይሄ ብዙ ቁጥር ነው፣ ነገር ግን ቴክኖሎጂ ምን ያህል ለዚህ ትልቅ መጠን ያለው የዓለማችን ማህበረሰብ አስተዋጾ እያደረገ ነው? በሁለት ክፍል በማቀርበው ግሩም ፕሮግራም የአካል ጉዳተኞችን
Featured -
1:01:58 Popular
Yemaleda kokeboch seoson 2 ep 27
Added 434 Views / 0 LikesVery funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Thursday 2:00 pm
Featured